የበጎ ፈቃድ አግልግሎት ሰጭ ሰልጣኞች መመልመያ መስፈርት
የበጎ ፈቃድ ማህበረሰብ አገልግሎት ሥልጠና በአገር አቀፍ ደረጃ በ12ቱ ክልሎች እና 2ቱ የከተማ አስተዳደሮች የሚገኙ በጎ ፈቃደኞችን የሚያካትት ሲሆን ለዚህ የበጎ ፈቃድ ማህበረሰብ አገልግሎት የሚያሟሉ በጎ ፈቃደኞች፡-
• በአገር አቀፍ ደረጃ ከሚገኙ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚጀመሪያ ዲግሪ ያላቸው፤
• ለድንበር የለሽ የበጎ ፈቃድ ማህበረሰብ አገልግሎት ራሱን ያዘጋጀና ቁርጠኛ የሆነ/የሆነች፣
• የበጎ ፈቃድ ማህበረሰብ አግልግሎት ፕሮግራም ላይ እምነት ያለው/ያላት
• ካለበት ማህበረሰብ ጥሩ ስነ-ምግባር ያለው/ላት የሰነ-ምግባር የህይወት ምስክርነት ማቅረብ የሚችል/የሚትችል፣
• ከአገራችን እሴቶች መካከል የመስጠት፣ የማካፈል እና ሰብዓዊነት የተላበሰ ማንነት ያለው/ያላት
• በብሔር፤ በቋንቋ፣ በባህል እና በብዘሃነት እኩልነት እምነት ያለው/ያላት
• ዕድሜያቸው 35 ዓመት ያልበለጠ፤
• የጤንነት ችግር የለላቸውና በየትኛውም አየር ንብርት ክፍል አከባቢ መሰልጠንና መስራት የሚችል/የሚትችል፣
• ለሴት በጎ ፈቃድ ማህበረሰብ አገልግሎት ሰልጣኞች ነፍሰ ጡር ያልሆኑ፤
• ስልጠናውን ካጠናቀቁ በኋላ በአገሪቱ ውስጥ የትኛውም አካባቢ ተመድቦ የበጎ ፈቃድ ማህበረሰብ አገልግሎት ለመስጠት ሙሉ ፈቃደኛ የሆኑ፤
• ከማንኛውም ዓይነት ደባል ሱስ ነጻ የሆነ/ች
• የሰላም ሚኒስቴር እና የስልጠና ማዕከላት የሚያወጡትን ደንብ ለማክበር ሙሉ ፈቃደኛ የሆኑ፤
• የሚሰጠውን ስልጠና በአግባቡ ተከታትሎ ለመጨረስ ፈቃደኛ የሆነ/የሆነች፣
• ከዚህ በፊት በነበሩ የስልጠና ዙሮች ላይ ተሳትፎ ያላደረገ/ያላደረገች
• ተንቀሳቅሶ ለመስራት የማያዳግታው/ታት
Recruiting Criteria for Voluntary Service Trainees
Voluntary community service training includes volunteers located in the 12 regions and 2 city administrations at the national level,
and volunteers who qualify for this voluntary community service must agree on the following criteria
• Those who have a bachelor's degree from a national-level higher education institution
• Self-prepared and committed to volunteer community service within any borders inside the country.
• Believing in a voluntary community service program.
• A person who has good morals from his/her society and can provide proof of good conduct certificate.
• A person who has Among the values that align with our country including giving, sharing, and having humanity.
• A person who Believes in nationality, equality in language, culture, and diversity.
• Age not exceeding 35 years.
• Those who do not have health problems and can train and work in any air condition environment.
• female volunteer community service trainees must be non-pregnant.
• After completing the training, those fully willing to provide voluntary community services in any area of the country.
• Free from any addiction.
• Those who are fully willing to comply with the regulations issued by the Ministry of Peace on the Training Centers.
• Those Who are willing to follow and complete the training provided.
• Those who did not participate in previous training rounds.
• Those who can move from place to place and withstand any difficulties.